እስራኤል የሄዝቦላው መሪ ሀሰን ናስረላህ ከተገደሉ ጥቂት ቀናት በኋላ ትላንት ቅዳሜ የቡድኑን ሌላ ከፍተኛ አመራር አባል መግደሏን ዛሬ አስታወቀች፡፡ በኢራን የሚደገፈው ታጣቂ ሄዝቦላህ ቡድን ከፍተኛ ...
ዛሬ እሁድ በተካሄደው ማራቶን ኢትይጵያውያን አትሌቶች በወንዶች እና በሴቶች ዘርፍ ድል ተቀዳጅተዋል። ከወንዶች ሚልኬሳ መንገሻ ከሴቶች ትግስት ከተማ አንደኛ ሆነዋል። ሚልኬሳ ሁለት ሰዓት ከሦስት ...
ግምገማው ሲጠናቀቅ "ኢትዮጵያ ወደ 345 ሚሊዮን ዶላር የሚጠጋ የገንዘብ ድጋፍ እንድታገኝ ያደርጋታል" ሲልም አይ ኤም ኤፍ ገልጿል። ስምምነቱ የተቋሙን አስተዳደር እና የስራ አስፈፃሚ ቦርድ ይሁንታ ...
ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ትላንት ዓርብ ምሽት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ፊት ባሰሙት ንግግር አለመግባባታቸውን ለዓለም አሳይተዋል፡፡ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡ ...
ኽሊን በመባል የምትጠራው አውሎ ነፋስ የቀላቀለች ዝናብ ትላንት ማምሻውን በፍሎሪዳ ግዛት ደርሳ 3 ሚሊዮን ደንበኞችን ካለ ኤሌክትሪክ ኃይል አስቀርታለች፡፡ አውሎ ነፋሷ ዛሬ ጆርጂያ ግዛት ስትደርስ ...
በዋሽንግተን ዲሲ እና በአካባቢዋ የሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አብያተ ክርስቲያናት የደመራ በዓልን ትላንት ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አክብረዋል። ...
በኒው ዮርክ እየተካሄደ ባለው የመንግሥታቱ ጉባዔ ከምሳ ሰዓት በፊት በነበረው የካሪቢያን ሀገራቶች፣ ታንዛኒያ፣ ሞልዶቫ፣ ክሮሺያ እና እስራኤል ለመንግሥታቱ ድርጅት ንግግር ካደረጉ ሀገራቶች መካከል ናቸው። በዕለቱ ንግግራቸውን ያደረጉት የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታኒያሁ ወደ መድረክ ሲወጡ በረከት ያሉ ...
እንደ አውሮፓውያን የዘመን አቆጣጠር በነሃሴ 2021 የዩናይትድ ስቴትስ ጦር ኃይል ከአፍጋኒስታንን ለቆ ሲወጣ የነበረውን ሁኔታ አስመልክቶ የምክር ቤቱ አባላት የሚያነሷቸውን ጥያቄዎች ለመመለስ ሊገኙ ...
(ኢሰመኮ)፣በግጭት ዐውድ ውስጥ ያሉ አካባቢዎችን የሩብ ዓመት የሰብዓዊ መብት ሁኔታ የተመለከተ ሪፖርት ትላንት አመሻሽ ላይ አውጥቷል፡፡ ሪፖርቱ፣ በአምስት ክልሎች ውስጥ በርካታ ሲቪሎች መገደላቸውን፣ ...