በአማራ ክልል ከሚንቀሳቀሱ አንዳንድ የፋኖ አመራሮች ጋር መወያየቱን መንግስትንና የፋኖ ታጣቂዎችን ለድርድር አንዲቀራረቡ የአመቻችነት ሚና የተሰጠው ...
የዘንድሮ 2017 ዓ.ም የኢሬቻ በዓል መስከረም 25 እና መስከረም 26 ይከበራል ሲል የኦሮሞ አባገዳዎች ህብረት አስታወቀ፡፡ አዲስ አበባ የሚከበረው ኢሬቻ ሆራ-ፊንፊኔ ...
ኢትዮጵያ ውስጥ የጋዜጠኞችና ሰብአዊ መብት ተሟጋቾች አያያዝ እጅግ አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱ ተገለጠ ። አምነስቲ ኢንተርናሽናል፦ ጋዜጠኞች እና የሰብአዊ ...
«ብዙ ሰዎች ለምን አክስት አገር ዩጋንዳ ሲሉ ይጠይቃሉ። በባህላችን አክስት ማክረፍያ መሆንዋን ነዉ። እናትሽ አባትሽ ቤት በሆነ ነገር ቅሪታ ሲፈጠር ...
ሰሞኑን አዲስ አበባ ውስጥ ባለው ተክለሃይማኖት በሚባለው አካባቢ በየሱቁ የሚሰማው ዘፈን ‘ዓለም ብሬ’ ነው። ነጋዴዎች ሙዚቃውን ሞቅ አድርገው ይከፍቱታል ...
እስራኤል በሊባኖስ ላይ እየፈጸመችው ያለው የአየር ጥቃት እግረኛ ጦር እንዲገባ የሚደረግ ዝግጅት መሆኑን የእስራኤል መከላከያ ኃላፊ ኸርዚ ሀሌቪ ተናግረዋል ...
‹‹ሌተና ጄኔራል ፃድቃን ገብረ ትንሳዔ የያዘውን ቂም እኔ ላይ እንጂ የትግራይ ሕዝብ ላይ እንዲወጣ አልፈቅድም›› ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር) የሕወሓት ...
“አፍሪካ ታከብራለች” ከጥቅምት 27 እስከ ሕዳር 1 ቀን 2017 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ ሊካሄድ መሆኑን ተገልጿል። በዚህ መርሐ ግብር ላይ በርካታ ሁነቶች ...
መምህራን እና የጤና ባለሙያዎች የኢትዮጵያ መንግሥት በ91.4 ቢሊዮን ብር ባቀደው የደመወዝ ጭማሪ ደስተኞች አልሆኑም። የመንግሥት “ለኑሮ ውድነት መደጎሚያ ...
የትግራይ ክልል ግዚያዊ አስተዳደር የትግራይ ታጣቂ ኃይሎችን ማዘዝ ይሁን መምራት አይችልም ሲል ሕወሓት ገለፀ ። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በበኩሉ ...
እስራኤል ከዐሥር ወራት በፊት በራሷና ምራባውያንን በአሸባሪነት የተፈረጀው ሐማስ በዜጎቿ ላይ የፈጸመውን ጥቃትና እገታ ተከትሎ፤ በጋዛና ምራባዊ ...
በኮሪደር ልማት የፈረሱ ማደያዎች ባለመተካታቸው የሥርጭት እክል መፈጠሩ ተጠቁሟል በጂቡቲ የሚገኘው ሆራይዘን የነዳጅ ማጠራቀሚያ ዴፖ የሚሰጠው አገልግሎት ...