ዩናይትድ ስቴትስ በሶሪያ ታጣቂዎች ላይ በፈጸመችው የአየር ጥቃት ከአልቃይዳ እና እስላማዊ መንግሥት (አይ ኤስ) የሽብር ቡድን ጋር ግንኙት ያላቸው 37 ታጣቂዎችን መግደሏን የዩናይትድ ስቴትስ ጦር አስታወቀ። ባለፈው ማክሰኞ በሰሜን ምዕራብ ሶሪያ ላይ የዩናይትድ ስቴትስ ማዕከላዊ ዕዝ በፈጸመው ጥቃት፤ ከአልቃይዳ ጋር ...
እስራኤል የሄዝቦላው መሪ ሀሰን ናስረላህ ከተገደሉ ጥቂት ቀናት በኋላ ትላንት ቅዳሜ የቡድኑን ሌላ ከፍተኛ አመራር አባል መግደሏን ዛሬ አስታወቀች፡፡ በኢራን የሚደገፈው ታጣቂ ሄዝቦላህ ቡድን ከፍተኛ ...
ዛሬ እሁድ በተካሄደው ማራቶን ኢትይጵያውያን አትሌቶች በወንዶች እና በሴቶች ዘርፍ ድል ተቀዳጅተዋል። ከወንዶች ሚልኬሳ መንገሻ ከሴቶች ትግስት ከተማ አንደኛ ሆነዋል። ሚልኬሳ ሁለት ሰዓት ከሦስት ...
ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ትላንት ዓርብ ምሽት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ፊት ባሰሙት ንግግር አለመግባባታቸውን ለዓለም አሳይተዋል፡፡ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ፡፡ ...
ግምገማው ሲጠናቀቅ "ኢትዮጵያ ወደ 345 ሚሊዮን ዶላር የሚጠጋ የገንዘብ ድጋፍ እንድታገኝ ያደርጋታል" ሲልም አይ ኤም ኤፍ ገልጿል። ስምምነቱ የተቋሙን አስተዳደር እና የስራ አስፈፃሚ ቦርድ ይሁንታ ...
X ገጻቸው ላይ ባወጡት ጽሁፍ ነው የሃሰን ናስርላህን መገደል ያስታወቁት፡፡ ሌላው የእስራኤል ቃል አቀባይ ካፒቴን ዴቪድ አቭራሃም ትላንት ዓርብ በሊባኖስ ዋና ከተማ ላይ የተካሄደውን ጥቃት ተከትሎ ...
The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard ...
በኒው ዮርክ እየተካሄደ ባለው የመንግሥታቱ ጉባዔ ከምሳ ሰዓት በፊት በነበረው የካሪቢያን ሀገራቶች፣ ታንዛኒያ፣ ሞልዶቫ፣ ክሮሺያ እና እስራኤል ለመንግሥታቱ ድርጅት ንግግር ካደረጉ ሀገራቶች መካከል ናቸው። በዕለቱ ንግግራቸውን ያደረጉት የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታኒያሁ ወደ መድረክ ሲወጡ በረከት ያሉ ...
The code has been copied to your clipboard. The URL has been copied to your clipboard ...
በዋሽንግተን ዲሲ እና በአካባቢዋ የሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አብያተ ክርስቲያናት የደመራ በዓልን ትላንት ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው ደብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አክብረዋል። ...